Friday, 2024-05-03, 1:06 PM
ETHIOPIAN POLITICS current event and news
Main Registration Login
Welcome, Guest · RSS
Site menu
    news
    news
    curency
    Calendar
    «  December 2011  »
    SuMoTuWeThFrSa
        123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
    Site friends
     
    Main » 2011 » December » 4 » የኢቲቪ ኢትዮጵያና የምንኖርባት ኢትዮጵያ፣ ሠራዊትና ሠራዊቱ Saturday, December 3rd, 2011
    8:16 PM
    የኢቲቪ ኢትዮጵያና የምንኖርባት ኢትዮጵያ፣ ሠራዊትና ሠራዊቱ Saturday, December 3rd, 2011

    Click here for PDF

    በልጅግ ዓሊ

    "ኢቲቪዮጵያ”

    ኢትዮጵያ በሁለት ትከፈላለች፣ የኢቲቪ ኢትዮጵያና የምንኖርባት ኢትዮጵያ። የኢቲቪ ኢትዮጵያ : ለም፣ የበለጸገች፣ ማርና ወተት የሚንዠቀዠቅባት፣ ዘይት ተርፎ የሚፈስባት፣ ስኳር የሚዛቅባት፣ ሆኖም ስግብግብ ነጋዴዎች የሚያስቸግሯት፣ ፍጹም ነፃ ምርጫ የሚካሄድባት፣ ዴሞክራሲ ያለልክ የሚፈስባት፣ ኮብልስቶን የሚያነጥፉ ሚሊየነሮች የሚፈልቁባት፣ አንድም ሰከንድ መብራት የማይቋረጥባት፣ ዜጎች በየእለቱ መንግሥታቸውን ለማመስገን ቃላት የሚያጡባት እና ፍጹም እንከን አልባ ስትሆን ሌላኛው የምንኖርባት ኢትዮጵያ ግን በአጭሩ እኛን ትመስላለች። ቃልኪዳን የሚባለው የአውራአምባ ታይምስ ጸሐፊ በአንድ ወቅት ይህችን ማርና ወተት የሚንዠቀዠቅባት የኢቲቪ ኢትዮጵያ ስም አወጣላት "ኢትቪዮጵያ”… ይቀጥላል…

    Views: 531 | Added by: dani | Rating: 4.0/1
    Total comments: 0
    Name *:
    Email *:
    Code *:
    Copyright MyCorp © 2024
    Create a free website with uCoz