Thursday, 2024-04-25, 2:50 PM
ETHIOPIAN POLITICS current event and news
Main Registration Login
Welcome, Guest · RSS
Site menu
    news
    news
    curency
    Calendar
    «  December 2011  »
    SuMoTuWeThFrSa
        123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
    Site friends
     
    Main » 2011 » December » 05

    በሽብር ተግባር ተሰማርታችኋል በሚል የፈጠራ ክስ የተከሰሱ፣ በአገር ቤት ሰላማዊ በሆነ መንገድ የኢትዮጵያ ሕዝብ መብቱና ነጻነቱ እንዲረጋገጥለት በመታገል የሚታወቁት የአንድነት ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ አንዱዋለም አራጌ፣ እዉቁ ጋዜጠኛ አቶ እስክንድር ነጋ ጨምሮ በርካታ ኢትዮጵያዉያን የቀረበባቸዉን ክስ እንዲከላከሉ ፍርድ ቤቱ የወሰነ ሲሆን ፣ የቀረበባቸዉ ክስ መሰረት የሌለዉ እንደሆነ በመግለጽ ጥፋተኛ እንዳልሆኑ አረጋግጠዋል። በተለይም አቶ አንዳዋለም አርጌ «ጥፋተኛ ነህ ? » ለሚለዉ የፍርድ ቤት ጥያቄ "ይኼ ክስ በኢትዮጵያ የሚደረገውን ሰላማዊ ትግል ለማፈን የተዘጋጀ የውሸት ዲሪቶ ነው” በማለት ያጣጣለዉ ሲሆን ምንም አይነት አስተያየት ለመስጠት ፍቅደኛ እንዳልሆነም ሪፖተር ዛሬ ባወጣዉ እትሙ ዘግቧል። ... Read more »

    Views: 614 | Added by: dani | Date: 2011-12-05 | Comments (0)

    Copyright MyCorp © 2024
    Create a free website with uCoz