Saturday, 2025-01-11, 11:24 AM
ETHIOPIAN POLITICS current event and news
Main Registration Login
Welcome, Guest · RSS
Site menu
    news
    news
    curency
    Calendar
    «  January 2012  »
    SuMoTuWeThFrSa
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031
    Site friends
     
    Main » 2012 » January » 26 » ሰበር ዜና ፦ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ ኤልያስ ክፍሌ ተፈረደባቸው REPORTER HITS: 331
    8:46 PM
    ሰበር ዜና ፦ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ ኤልያስ ክፍሌ ተፈረደባቸው REPORTER HITS: 331
    THURSDAY, 26 JANUARY 2012 15:51 


       

    የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ጥር 17 ቀን 2004 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በአምስት የሽብር ወንጀል ተከሳሾች ላይ ከዕድሜ ልክ እስከ 19 ዓመትና የገንዘብ ቅጣት ወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት ኤልያስ ክፍሌ የዕድሜ ልክ እስራት የተወሰነበት ሲሆን፣ ዘሪሁን ገብረ እግዚአብሔር የ17 ዓመት እስራትና የ50 ሺሕ ብር ቅጣት፣ ውብሸት ታዬ የ14 ዓመት እስራትና የ33 ሺሕ ብር ቅጣት፣ ሒሩት ክፍሌ የ19 ዓመት እስራት፣ ርዕዮት ዓለሙ የ14 ዓመት እስራትና የ36 ሺሕ ብር ቅጣት ተወስኖባቸዋል፡፡

    አምስቱም ተከሳሾች እያንዳንዳቸው ለአምስት ዓመታት ከሕዝባዊ መብቶቻቸው እንዲታገዱ ፍርድ ቤቱ ወስኗል፡፡
    Views: 679 | Added by: dani | Rating: 5.0/1
    Total comments: 0
    Name *:
    Email *:
    Code *:
    Copyright MyCorp © 2025
    Create a free website with uCoz